1 ሳሙኤል 24:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ስለዚህ ዳዊት ለሳኦል ማለለት፤ ከዚያም ሳኦል ወደ ቤቱ ሄደ።+ ዳዊትና ሰዎቹ ግን ወደ ምሽጉ ወጡ።+ 1 ሳሙኤል 27:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሳኦልም ዳዊት ወደ ጌት መሸሹ ሲነገረው እሱን መፈለጉን ተወ።+