-
ኢያሱ 19:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ኤልቶላድ፣+ በቱል፣ ሆርማ፣
-
-
ኢያሱ 19:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እንዲሁም በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ የነበሩትን መንደሮች በሙሉ እስከ ባዓላትበኤር ይኸውም በስተ ደቡብ እስከምትገኘው እስከ ራማ ድረስ ያሉትን አካባቢዎች ይጨምራል። የስምዖን ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነበር።
-