መዝሙር 55:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል፤+እሱም ይደግፍሃል።+ ጻድቁ እንዲወድቅ* ፈጽሞ አይፈቅድም።+ መዝሙር 65:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጸሎት ሰሚ የሆንከው አምላክ ሆይ፣ ሁሉም ዓይነት ሰው* ወደ አንተ ይመጣል።+