ዘፀአት 25:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሁለት የወርቅ ኪሩቦችን ትሠራለህ፤ ወርቁን በመጠፍጠፍም በመክደኛው ጫፍና ጫፍ ላይ ወጥ አድርገህ ትሠራቸዋለህ።+ ዘኁልቁ 7:89 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 89 ሙሴ ከአምላክ* ጋር ለመነጋገር ወደ መገናኛ ድንኳኑ በሚገባበት ጊዜ+ ሁሉ ከምሥክሩ ታቦት መክደኛ በላይ ድምፅ ሲያነጋግረው ይሰማ ነበር፤+ እሱም ከሁለቱ ኪሩቦች መካከል ያነጋግረው ነበር።+ 2 ነገሥት 19:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሕዝቅያስም በይሖዋ ፊት እንዲህ ሲል ጸለየ፦+ “ከኪሩቤል በላይ* የምትቀመጥ፣+ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ የምድር መንግሥታት ሁሉ እውነተኛ አምላክ አንተ ብቻ ነህ።+ ሰማያትንና ምድርን ሠርተሃል። መዝሙር 80:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 80 ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራየእስራኤል እረኛ ሆይ፣+ አዳምጥ። ከኪሩቤል በላይ* በዙፋን የምትቀመጥ ሆይ፣+ብርሃን አብራ።*
89 ሙሴ ከአምላክ* ጋር ለመነጋገር ወደ መገናኛ ድንኳኑ በሚገባበት ጊዜ+ ሁሉ ከምሥክሩ ታቦት መክደኛ በላይ ድምፅ ሲያነጋግረው ይሰማ ነበር፤+ እሱም ከሁለቱ ኪሩቦች መካከል ያነጋግረው ነበር።+
15 ሕዝቅያስም በይሖዋ ፊት እንዲህ ሲል ጸለየ፦+ “ከኪሩቤል በላይ* የምትቀመጥ፣+ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ የምድር መንግሥታት ሁሉ እውነተኛ አምላክ አንተ ብቻ ነህ።+ ሰማያትንና ምድርን ሠርተሃል።