-
ዘፀአት 7:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በግብፅ ላይ እጄን ስዘረጋና እስራኤላውያንን ከመካከላቸው ሳወጣ ግብፃውያን እኔ ይሖዋ መሆኔን በእርግጥ ያውቃሉ።”+
-
-
መዝሙር 78:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 በግብፅ አስደናቂ ምልክቶችን፣
በጾዓን ምድርም ተአምራቱን እንዴት እንዳሳየ አላሰቡም፤+
-
መዝሙር 78:51አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
51 በመጨረሻም የግብፅን በኩሮች በሙሉ፣
በካም ድንኳኖች ውስጥ ከሚገኙትም መካከል የፍሬያቸው መጀመሪያ የሆኑትን መታ።+
-
-
-