የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 2:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 በቤትህ እስከ ሽምግልና ድረስ በሕይወት የሚቆይ ሰው እንዳይኖር የአንተንም ሆነ የአባትህን ቤት ብርታት* የምቆርጥበት ቀን ይመጣል።+

  • 1 ሳሙኤል 2:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 በሁለቱ ልጆችህ በሆፍኒ እና በፊንሃስ ላይ የሚደርሰው ነገር ምልክት ይሆንሃል፦ ሁለቱም በአንድ ቀን ይሞታሉ።+

  • 1 ሳሙኤል 4:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ሠራዊቱ ወደ ሰፈሩ በተመለሰ ጊዜ የእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ አሉ፦ “ይሖዋ በዛሬው ዕለት በፍልስጤማውያን ፊት ድል እንድንመታ የፈቀደው ለምንድን ነው?*+ አብሮን እንዲሆንና ከጠላቶቻችን እጅ እንዲያድነን የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ከሴሎ ይዘነው እንሂድ።”+

  • 1 ሳሙኤል 4:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ወሬውን ያመጣውም ሰው እንዲህ አለው፦ “እስራኤላውያን ከፍልስጤማውያን ፊት ሸሽተዋል፤ ሕዝቡም ከፍተኛ ሽንፈት ደርሶበታል፤+ ሁለቱ ልጆችህ ሆፍኒ እና ፊንሃስም ሞተዋል፤+ የእውነተኛው አምላክ ታቦትም ተማርኳል።”+

  • መዝሙር 78:61
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 61 የብርታቱ ምልክት ተማርኮ እንዲወሰድ ፈቀደ፤

      ግርማ ሞገሱን በጠላት እጅ አሳልፎ ሰጠ።+

  • መዝሙር 78:64
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 64 ካህናቱ በሰይፍ ወደቁ፤+

      የገዛ መበለቶቻቸውም አላለቀሱላቸውም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ