2 ሳሙኤል 9:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሜፊቦስቴም ዘወትር ከንጉሡ ማዕድ ይበላ+ ስለነበር የሚኖረው በኢየሩሳሌም ነበር፤ ሁለቱም እግሮቹ ሽባ ነበሩ።+ 1 ዜና መዋዕል 8:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 የዮናታን ልጅ መሪበኣል*+ ነበር። መሪበኣል ሚክያስን ወለደ።+