-
2 ሳሙኤል 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በሦስተኛውም ቀን አንድ ሰው ልብሱን ቀዶና በራሱ ላይ አቧራ ነስንሶ ከሳኦል ሰፈር መጣ። እሱም ዳዊት ጋ ሲደርስ መሬት ላይ ተደፍቶ ሰገደ።
-
-
2 ሳሙኤል 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ዳዊትም “እስቲ የሆነውን ነገር ንገረኝ” አለው። እሱም “ሰዎቹ ከውጊያው ሸሽተዋል፤ ብዙዎቹም ወድቀዋል፤ ሞተዋል። ሳኦልና ልጁ ዮናታንም እንኳ ሞተዋል” አለው።+
-