-
ዘፀአት 21:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 “አንድ ሰው ሌላውን ሰው መትቶ ቢገድል ገዳዩ ይገደል።+
-
-
ዘኁልቁ 35:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 “‘ሆኖም ሰውየው ግለሰቡን በብረት መሣሪያ ቢመታውና ቢገድለው ይህ ሰው ነፍሰ ገዳይ ነው። ነፍሰ ገዳዩ ያለምንም ጥርጥር መገደል አለበት።+
-