-
ዘፀአት 25:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ታቦቱን ለመሸከም እንዲያገለግሉ መሎጊያዎቹን በታቦቱ ጎንና ጎን ባሉት ቀለበቶች ውስጥ ታስገባቸዋለህ።
-
-
ኢያሱ 3:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ስለዚህ ሕዝቡ ዮርዳኖስን ለመሻገር ድንኳኑን ነቅሎ ሲነሳ የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት+ ሕዝቡን ቀድመው ሄዱ።
-