1 ሳሙኤል 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በመሆኑም የቤትሼሜሽ ሰዎች “ታዲያ በዚህ ቅዱስ አምላክ+ በይሖዋ ፊት ማን ሊቆም ይችላል? ምናለ ከእኛ ላይ ዞር ቢልና ወደ ሌሎች ቢሄድ?” አሉ።+ መዝሙር 119:120 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 120 አንተን እጅግ ከመፍራቴ የተነሳ ሰውነቴ* ይንቀጠቀጣል፤ፍርዶችህን እፈራለሁ።