-
ኢያሱ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሕዝቡን እንዲህ በማለት አዘዙ፦ “ሌዋውያን የሆኑት ካህናት+ የአምላካችሁን የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ተሸክመው ስታዩ ከሰፈራችሁበት ቦታ ተነስታችሁ ታቦቱን ተከተሉት።
-
-
1 ዜና መዋዕል 15:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በዚያን ጊዜም ዳዊት እንዲህ አለ፦ “ከሌዋውያን በስተቀር ማንም ሰው የእውነተኛውን አምላክ ታቦት መሸከም የለበትም፤ የይሖዋን ታቦት እንዲሸከሙና ምንጊዜም እንዲያገለግሉት ይሖዋ የመረጠው እነሱን ነውና።”+
-
-
1 ዜና መዋዕል 15:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከዚያም ሌዋውያኑ ሙሴ በይሖዋ ቃል መሠረት እንዳዘዘው የእውነተኛውን አምላክ ታቦት በመሎጊያዎቹ አድርገው በትከሻቸው ላይ ተሸከሙ።+
-