ዘዳግም 10:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ልታወድሰው የሚገባህ እሱን ነው።+ እሱ በዓይኖችህ ያየሃቸውን እነዚያን ታላላቅና አስፈሪ ነገሮች ሁሉ ያደረገልህ አምላክህ ነው።+