ዘፀአት 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እኔም ከግብፃውያን እጅ ልታደጋቸው+ እንዲሁም ከዚያ ምድር አውጥቼ ወደ ከነአናውያን፣ ወደ ሂታውያን፣ ወደ አሞራውያን፣ ወደ ፈሪዛውያን፣ ወደ ሂዋውያንና ወደ ኢያቡሳውያን ግዛት ይኸውም ወተትና ማር ወደምታፈሰው መልካምና ሰፊ ምድር+ ላስገባቸው እወርዳለሁ።+ ዘፀአት 19:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አሁንም ቃሌን በጥብቅ ብትታዘዙና ቃል ኪዳኔን ብትጠብቁ መላው ምድር የእኔ ስለሆነ+ እናንተ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የተመረጣችሁ ልዩ ንብረቶቼ* ትሆናላችሁ።+ ኢሳይያስ 63:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በጭንቃቸው ሁሉ እሱ ተጨነቀ።+ የግል መልእክተኛውም* አዳናቸው።+ እሱ በፍቅሩና በርኅራኄው ተቤዣቸው፤+በቀድሞውም ዘመን ሁሉ አነሳቸው እንዲሁም ተሸከማቸው።+
8 እኔም ከግብፃውያን እጅ ልታደጋቸው+ እንዲሁም ከዚያ ምድር አውጥቼ ወደ ከነአናውያን፣ ወደ ሂታውያን፣ ወደ አሞራውያን፣ ወደ ፈሪዛውያን፣ ወደ ሂዋውያንና ወደ ኢያቡሳውያን ግዛት ይኸውም ወተትና ማር ወደምታፈሰው መልካምና ሰፊ ምድር+ ላስገባቸው እወርዳለሁ።+
9 በጭንቃቸው ሁሉ እሱ ተጨነቀ።+ የግል መልእክተኛውም* አዳናቸው።+ እሱ በፍቅሩና በርኅራኄው ተቤዣቸው፤+በቀድሞውም ዘመን ሁሉ አነሳቸው እንዲሁም ተሸከማቸው።+