ኢሳይያስ 7:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የሶርያ ራስ ደማስቆ፣የደማስቆ ራስ ደግሞ ረጺን ነውና። ኤፍሬም በ65 ዓመት ውስጥብትንትኑ ወጥቶ ሕዝብ መሆኑ ይቀራል።+