2 ሳሙኤል 20:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢዮዓብ የመላው የእስራኤል ሠራዊት አዛዥ ነበር፤+ የዮዳሄ+ ልጅ በናያህ+ ደግሞ በከሪታውያንና በጴሌታውያን+ ላይ የበላይ ነበር። 1 ዜና መዋዕል 11:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለሆነም ዳዊት “ኢያቡሳውያንን በመጀመሪያ የሚመታ ሰው አለቃና* መኮንን ይሆናል” አለ። የጽሩያም ልጅ ኢዮአብ+ በመጀመሪያ ወደዚያ ወጣ፤ እሱም አለቃ ሆነ።