2 ሳሙኤል 20:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አዶራም+ የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ በተመለመሉት ላይ የበላይ ነበር፤ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ደግሞ ታሪክ ጸሐፊ ነበር። 1 ነገሥት 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የሺሻ ልጆች ኤሌሆሬፍና አኪያህ ጸሐፊዎች ነበሩ፤+ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤