2 ሳሙኤል 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ዳዊት ከኬብሮን ከመጣ በኋላ በኢየሩሳሌም ተጨማሪ ቁባቶችን+ አስቀመጠ፤ እንዲሁም ሌሎች ሚስቶችን አገባ፤ ተጨማሪ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ተወለዱለት።+ 2 ሳሙኤል 15:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በመሆኑም ንጉሡ ቤተሰቡን ሁሉ አስከትሎ ወጣ፤ ሆኖም ቤቱን* እንዲጠብቁ አሥር ቁባቶቹን እዚያው አስቀረ።+