-
1 ሳሙኤል 15:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ሳሙኤል ግን ሳኦልን “አንተ የይሖዋን ቃል ስላልተቀበልክና ይሖዋም በእስራኤል ላይ ንጉሥ ሆነህ እንድትቀጥል ስላልፈቀደ ከአንተ ጋር አልመለስም” አለው።+
-
-
1 ሳሙኤል 15:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 በዚህ ጊዜ ሳሙኤል እንዲህ አለው፦ “ይሖዋ የእስራኤልን ንጉሣዊ አገዛዝ በዛሬው ዕለት ከአንተ ቀዶታል፤ ከአንተ ለሚሻል ባልንጀራህም አሳልፎ ይሰጠዋል።+
-