የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 30:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 በሕይወት ያለ ሁሉ ወደሚሰበሰብበት ቤት፣

      ወደ ሞት እንደምታወርደኝ አውቃለሁና።

  • መክብብ 3:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ሁሉም ወደ አንድ ቦታ ይሄዳሉ።+ ሁሉም የተገኙት ከአፈር ነው፤+ ሁሉም ወደ አፈር ይመለሳሉ።+

  • የሐዋርያት ሥራ 2:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 “ወንድሞች፣ ከቀድሞ አባቶች አንዱ የሆነው ዳዊት እንደሞተና እንደተቀበረ+ እንዲሁም መቃብሩ እስከ ዛሬ ድረስ በእኛ ዘንድ እንደሚገኝ ለእናንተ በግልጽ እንድናገር ፍቀዱልኝ።

  • የሐዋርያት ሥራ 2:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፤ ሆኖም እሱ ራሱ እንዲህ ሲል ተናግሯል፦ ‘ይሖዋ* ጌታዬን እንዲህ ብሎታል፦ “በቀኜ ተቀመጥ፤

  • የሐዋርያት ሥራ 13:36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 በአንድ በኩል፣ ዳዊት በሕይወት ዘመኑ አምላክን ካገለገለ* በኋላ በሞት አንቀላፍቷል፤ ከአባቶቹም ጋር ተቀብሮ መበስበስን አይቷል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ