-
ምሳሌ 26:24-26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ሌሎችን የሚጠላ ሰው ጥላቻውን በከንፈሩ ይደብቃል፤
በውስጡ ግን ተንኮል ይቋጥራል።
25 አነጋገሩን ቢያሳምርም እንኳ አትመነው፤
በልቡ ውስጥ ሰባት አስጸያፊ ነገሮች አሉና።*
26 ጥላቻው በተንኮል ቢሸፈንም
ክፋቱ በጉባኤ መካከል ይገለጣል።
-