-
2 ሳሙኤል 13:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 በመጨረሻም የንጉሥ ዳዊት ነፍስ አቢሴሎምን ለማየት ናፈቀች፤ ምክንያቱም ዳዊት የአምኖን ሞት ካስከተለበት ሐዘን ተጽናንቶ ነበር።
-
-
2 ሳሙኤል 18:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ይህም ንጉሡን ረበሸው፤ በውጭው በር ሰገነት ላይ ወዳለው ክፍልም ወጥቶ አለቀሰ፤ ወዲያ ወዲህ እያለም “ልጄ አቢሴሎም፣ ልጄ፣ ልጄ አቢሴሎም! ምነው በአንተ ፋንታ እኔ በሞትኩ፤ ልጄ አቢሴሎም፣ ልጄ!” ይል ነበር።+
-
-
2 ሳሙኤል 19:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሕዝቡ ሁሉ ንጉሡ በልጁ ምክንያት ማዘኑን ሲሰማ ያን ዕለት የተገኘው ድል* ወደ ሐዘን ተለወጠ።
-