-
2 ሳሙኤል 5:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በኬብሮን ተቀምጦ በይሁዳ ላይ ለ7 ዓመት ከ6 ወር ገዛ፤ በኢየሩሳሌም+ ሆኖ ደግሞ በመላው እስራኤልና ይሁዳ ላይ ለ33 ዓመት ገዛ።
-
-
1 ዜና መዋዕል 3:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እነዚህ ስድስቱ በኬብሮን ሳለ የተወለዱለት ናቸው፤ በዚያም ለ7 ዓመት ከ6 ወር ነገሠ፤ በኢየሩሳሌም ደግሞ 33 ዓመት ነገሠ።+
-