መዝሙር 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶቼ እንዲህ የበዙት ለምንድን ነው?+ ብዙ ሰዎች በእኔ ላይ የተነሱትስ ለምንድን ነው?+ ምሳሌ 24:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ልጄ ሆይ፣ ይሖዋንና ንጉሥን ፍራ።+ ከተቃዋሚዎች* ጋር አትተባበር፤+