1 ሳሙኤል 27:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሳኦልም ዳዊት ወደ ጌት መሸሹ ሲነገረው እሱን መፈለጉን ተወ።+ 1 ዜና መዋዕል 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከጊዜ በኋላም ዳዊት ፍልስጤማውያንን ድል በማድረግ በቁጥጥር ሥር አዋላቸው፤ ጌትንና+ በሥሯ* ያሉትን ከተሞችም ከፍልስጤማውያን እጅ ወሰደ።+