-
ኢያሱ 18:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የቢንያም ነገድ በየቤተሰቡ ያገኛቸው ከተሞች እነዚህ ናቸው፦ ኢያሪኮ፣ ቤትሆግላ፣ ኤሜቀጺጽ፣
-
-
ኢያሱ 18:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ገባኦን፣+ ራማ፣ በኤሮት፣
-
-
ኢያሱ 21:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በመሆኑም እስራኤላውያን ይሖዋ በሙሴ አማካኝነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ለሌዋውያኑ እነዚህን ከተሞችና የግጦሽ መሬቶቻቸውን በዕጣ ሰጧቸው።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 1:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከዚያም ሰለሞንና መላው ጉባኤ በገባኦን+ ወደሚገኘው ኮረብታ ሄዱ፤ ምክንያቱም የይሖዋ አገልጋይ ሙሴ በምድረ በዳ የሠራው የእውነተኛው አምላክ የመገናኛ ድንኳን የሚገኘው በዚያ ነበር።
-