2 ሳሙኤል 16:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የዳዊት ወዳጅ* አርካዊው+ ኩሲም+ ልክ ወደ አቢሴሎም እንደገባ አቢሴሎምን “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር!+ ንጉሡ ለዘላለም ይኑር!” አለው።