2 ሳሙኤል 17:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ዮናታንና+ አኪማዓስም+ በኤንሮጌል+ ተቀምጠው ነበር፤ በመሆኑም አንዲት አገልጋይ ሄዳ መልእክቱን ነገረቻቸው፤ እነሱም ሁኔታውን ለንጉሥ ዳዊት ለመንገር ሄዱ። ምክንያቱም ወደ ከተማዋ ከገባን እንታያለን ብለው ፈርተው ነበር። 1 ነገሥት 1:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 እሱም ገና እየተናገረ ሳለ የካህኑ የአብያታር ልጅ ዮናታን+ መጣ። ከዚያም አዶንያስ “መቼም አንተ ጥሩ* ሰው ስለሆንክ ምሥራች ሳትይዝ አትመጣምና ግባ” አለው።
17 ዮናታንና+ አኪማዓስም+ በኤንሮጌል+ ተቀምጠው ነበር፤ በመሆኑም አንዲት አገልጋይ ሄዳ መልእክቱን ነገረቻቸው፤ እነሱም ሁኔታውን ለንጉሥ ዳዊት ለመንገር ሄዱ። ምክንያቱም ወደ ከተማዋ ከገባን እንታያለን ብለው ፈርተው ነበር።
42 እሱም ገና እየተናገረ ሳለ የካህኑ የአብያታር ልጅ ዮናታን+ መጣ። ከዚያም አዶንያስ “መቼም አንተ ጥሩ* ሰው ስለሆንክ ምሥራች ሳትይዝ አትመጣምና ግባ” አለው።