ምሳሌ 26:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ስም አጥፊ የሚናገረው ቃል ጣፋጭ እንደሆነ ቁራሽ ምግብ ነው፤*በፍጥነት ተውጦ በቀጥታ ወደ ሆድ ይገባል።+