የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 24:6, 7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 አብረውት የነበሩትንም ሰዎች “ይሖዋ በቀባው በጌታዬ ላይ እጄን በማንሳት እንዲህ ያለውን ድርጊት መፈጸም በይሖዋ ዓይን ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው፤ ምክንያቱም እሱ ይሖዋ የቀባው ነው”+ አላቸው። 7 ስለዚህ ዳዊት ይህን በማለት ሰዎቹን ከለከላቸው፤* በሳኦል ላይ ጉዳት እንዲያደርሱበትም አልፈቀደላቸውም። ሳኦልም ተነስቶ ከዋሻው ወጥቶ ሄደ።

  • 1 ሳሙኤል 26:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ሆኖም ዳዊት አቢሳን “ጉዳት እንዳታደርስበት፤ ለመሆኑ ይሖዋ በቀባው+ ላይ እጁን አንስቶ ከበደል ነፃ የሚሆን ማን ነው?”+ አለው።

  • 1 ሳሙኤል 26:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በእኔ በኩል ይሖዋ በቀባው ላይ እጄን ማንሳት በይሖዋ ዓይን ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው!+ በል አሁን ራስጌው አጠገብ ያለውን ጦርና የውኃ መያዣውን አንሳና እንሂድ።”

  • መዝሙር 3:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶቼ እንዲህ የበዙት ለምንድን ነው?+

      ብዙ ሰዎች በእኔ ላይ የተነሱትስ ለምንድን ነው?+

       2 ብዙዎች “አምላክ አያድነውም” እያሉ

      ስለ እኔ* ይናገራሉ።+ (ሴላ)*

  • መዝሙር 7:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 አምላኬ ይሖዋ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁ።+

      ከሚያሳድዱኝ ሁሉ አድነኝ፤ ታደገኝም።+

  • መዝሙር 71:10, 11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ጠላቶቼ በእኔ ላይ ክፉ ነገር ይናገራሉ፤

      ሕይወቴን* የሚሹ ሰዎችም በእኔ ላይ ሴራ ይጠነስሳሉ፤+

      11 እንዲህም ይላሉ፦ “አምላክ ትቶታል።

      የሚያድነው ስለሌለ አሳዳችሁ ያዙት።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ