መዝሙር 78:68 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 ከዚህ ይልቅ የይሁዳን ነገድ፣የሚወደውን የጽዮንን ተራራ+ መረጠ።+ መዝሙር 78:70 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 70 አገልጋዩን ዳዊትን መረጠ፤+ከበጎች ጉረኖ ወስዶ፣+