ዘኁልቁ 35:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሞት ለሚገባው ነፍሰ ገዳይ ሕይወት* ቤዛ አትቀበሉ፤ ምክንያቱም ያለምንም ጥርጥር መገደል አለበት።+ ዘዳግም 19:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 አዘኔታ አታሳይ፤+ ሕይወት* ስለ ሕይወት፣* ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ፣ እጅ ስለ እጅ እንዲሁም እግር ስለ እግር ይሁን።+