2 ሳሙኤል 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ፍልስጤማውያንም በሙሉ ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉሥ ሆኖ መቀባቱን+ ሲሰሙ እሱን ፍለጋ ወጡ።+ ዳዊትም ይህን ሲሰማ ወደ ምሽጉ ወረደ።+ 2 ሳሙኤል 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከጊዜ በኋላ ፍልስጤማውያን እንደገና ወደ ረፋይም ሸለቆ*+ መጥተው ተበታትነው ሰፈሩ።