1 ሳሙኤል 17:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዚህ ጊዜ አንድ ኃያል ተዋጊ ከፍልስጤማውያን ሰፈር ብቅ አለ፤ እሱም የጌት+ ሰው ሲሆን ስሙ ጎልያድ+ ይባላል፤ ቁመቱም ስድስት ክንድ ከአንድ ስንዝር* ነበር። 1 ሳሙኤል 17:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የጭሬውም ዘንግ የሸማኔ መጠቅለያ ያህል ነበር፤+ ከብረት የተሠራው የጭሬው ጫፍ 600 ሰቅል* ነበር፤ ጋሻ ጃግሬውም ከፊት ከፊቱ ይሄድ ነበር። 1 ዜና መዋዕል 11:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ደግሞም ቁመቱ አምስት ክንድ* የሆነ እጅግ ግዙፍ+ ግብፃዊ ገደለ። ግብፃዊው የሸማኔ መጠቅለያ+ የሚመስል ጦር በእጁ ይዞ የነበረ ቢሆንም በትር ብቻ ይዞ በመግጠም የግብፃዊውን ጦር ከእጁ ቀምቶ በገዛ ጦሩ ገደለው።+
4 በዚህ ጊዜ አንድ ኃያል ተዋጊ ከፍልስጤማውያን ሰፈር ብቅ አለ፤ እሱም የጌት+ ሰው ሲሆን ስሙ ጎልያድ+ ይባላል፤ ቁመቱም ስድስት ክንድ ከአንድ ስንዝር* ነበር።
23 ደግሞም ቁመቱ አምስት ክንድ* የሆነ እጅግ ግዙፍ+ ግብፃዊ ገደለ። ግብፃዊው የሸማኔ መጠቅለያ+ የሚመስል ጦር በእጁ ይዞ የነበረ ቢሆንም በትር ብቻ ይዞ በመግጠም የግብፃዊውን ጦር ከእጁ ቀምቶ በገዛ ጦሩ ገደለው።+