1 ዜና መዋዕል 20:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚህ በኋላ ከፍልስጤማውያን ጋር በጌዜር ጦርነት ተከፈተ። በዚህ ጊዜ ሁሻዊው ሲበካይ+ የረፋይም+ ዘር የሆነውን ሲፓይን* ገደለው፤ ፍልስጤማውያንም ድል ተመቱ።
4 ከዚህ በኋላ ከፍልስጤማውያን ጋር በጌዜር ጦርነት ተከፈተ። በዚህ ጊዜ ሁሻዊው ሲበካይ+ የረፋይም+ ዘር የሆነውን ሲፓይን* ገደለው፤ ፍልስጤማውያንም ድል ተመቱ።