መዝሙር 116:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የሞት ገመዶች ተተበተቡብኝ፤መቃብር ያዘኝ።*+ በጭንቀትና በሐዘን ተዋጥኩ።+ 4 እኔ ግን የይሖዋን ስም ጠራሁ፦+ “ይሖዋ ሆይ፣ ታደገኝ!”*