-
መዝሙር 7:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ገዳይ የሆኑ መሣሪያዎቹን ያሰናዳል፤
የሚንበለበሉ ፍላጻዎቹን ያዘጋጃል።+
-
-
መዝሙር 77:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ደመናት ውኃ አዘነቡ።
በደመና የተሸፈኑት ሰማያት አንጎደጎዱ፤
ፍላጻዎችህም እዚህም እዚያም ተወነጨፉ።+
-