መዝሙር 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ሆይ፣ ተነስ! አምላኬ ሆይ፣ አድነኝ!+ የጠላቶቼን ሁሉ መንጋጋ ትመታለህና፤የክፉዎችን ጥርስ ትሰባብራለህ።+ መዝሙር 56:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እርዳታ ለማግኘት በምጣራበት ቀን ጠላቶቼ ያፈገፍጋሉ።+ አምላክ ከጎኔ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ።+