ማቴዎስ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው፤+ አምላክን ያያሉና። 1 ጴጥሮስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “እኔ ቅዱስ ስለሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ልትሆኑ ይገባል” ተብሎ ተጽፏልና።+