መዝሙር 35:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ትንሹንና* ትልቁን ጋሻህን ያዝ፤+ለእኔ ለመከላከልም ተነስ።+ መዝሙር 91:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በላባዎቹ ይከልልሃል፤*በክንፎቹም ሥር መጠጊያ ታገኛለህ።+ ታማኝነቱ+ ትልቅ ጋሻና+ መከላከያ ቅጥር* ይሆንልሃል።