መዝሙር 18:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 የመዳን ጋሻህን ትሰጠኛለህ፤+ቀኝ እጅህ ይደግፈኛል፤ትሕትናህም ታላቅ ያደርገኛል።+ መዝሙር 113:6-8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሰማይንና ምድርን ለማየት ወደ ታች ያጎነብሳል፤+ 7 ችግረኛውን ከአፈር ያነሳል። ድሃውን ከአመድ ቁልል* ላይ ብድግ ያደርገዋል፤+ 8 ይህም ከታላላቅ ሰዎች፣ይኸውም በሕዝቡ መካከል ካሉ ታላላቅ ሰዎች ጋር ያስቀምጠው ዘንድ ነው።
6 ሰማይንና ምድርን ለማየት ወደ ታች ያጎነብሳል፤+ 7 ችግረኛውን ከአፈር ያነሳል። ድሃውን ከአመድ ቁልል* ላይ ብድግ ያደርገዋል፤+ 8 ይህም ከታላላቅ ሰዎች፣ይኸውም በሕዝቡ መካከል ካሉ ታላላቅ ሰዎች ጋር ያስቀምጠው ዘንድ ነው።