የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 28:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ሳኦል ይሖዋን ቢጠይቅም+ ይሖዋ በሕልምም ሆነ በኡሪም+ አሊያም በነቢያት በኩል መልስ አልሰጠውም።

  • ምሳሌ 1:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 በዚያን ጊዜ ደጋግመው ይጠሩኛል፤ እኔ ግን አልመልስላቸውም፤

      አጥብቀው ይፈልጉኛል፤ ሆኖም አያገኙኝም፤+

  • ኢሳይያስ 1:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እጆቻችሁን ስትዘረጉ

      ዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+

      ጸሎት ብታበዙም እንኳ+

      አልሰማችሁም፤+

      እጆቻችሁ በደም ተሞልተዋል።+

  • ሚክያስ 3:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 በዚያን ጊዜ እርዳታ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ይጮኻሉ፤

      እሱ ግን አይመልስላቸውም።

      ክፉ ድርጊት በመፈጸማቸው፣+

      በዚያን ጊዜ ፊቱን ይሰውርባቸዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ