-
ዘፍጥረት 49:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
49 ያዕቆብም ወንዶች ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “በኋለኞቹ ቀናት ምን እንደሚያጋጥማችሁ እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ።
-
-
ዘዳግም 33:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 የእውነተኛው አምላክ ሰው ሙሴ ከመሞቱ በፊት እስራኤላውያንን የባረካቸው በረከት ይህ ነው።+
-