1 ሳሙኤል 25:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ሳኦል ግን የዳዊት ሚስት የነበረችውን ልጁን ሜልኮልን+ የጋሊም ሰው ለሆነው ለላይሽ ልጅ ለፓልጢ+ ድሯት ነበር።