- 
	                        
            
            2 ሳሙኤል 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
- 
                            - 
                                        7 ዳዊትም ይህን በሰማ ጊዜ ኢዮአብን እንዲሁም እጅግ ኃያላን የሆኑትን ተዋጊዎቹን+ ጨምሮ መላውን ሠራዊት ላከ። 
 
- 
                                        
- 
	                        
            
            1 ዜና መዋዕል 11:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
- 
                            - 
                                        10 የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች መሪዎች እነዚህ ናቸው፤ እነሱም ከመላው የእስራኤል ሕዝብ ጋር ሆነው ይሖዋ ለእስራኤል ቃል በገባው መሠረት ንጉሥ+ እንዲሆን ብርቱ ድጋፍ አድርገውለታል። 
 
-