መዝሙር 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ማዳን የይሖዋ ነው።+ በረከትህ በሕዝብህ ላይ ነው። (ሴላ) መዝሙር 44:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ምድሪቱን የወረሱት በገዛ ሰይፋቸው አይደለም፤+ድል ያጎናጸፋቸውም የገዛ ክንዳቸው አይደለም።+ ከዚህ ይልቅ በእነሱ ደስ ስለተሰኘህ+ቀኝ እጅህ፣ ክንድህና የፊትህ ብርሃን ይህን አድርጓል።+
3 ምድሪቱን የወረሱት በገዛ ሰይፋቸው አይደለም፤+ድል ያጎናጸፋቸውም የገዛ ክንዳቸው አይደለም።+ ከዚህ ይልቅ በእነሱ ደስ ስለተሰኘህ+ቀኝ እጅህ፣ ክንድህና የፊትህ ብርሃን ይህን አድርጓል።+