-
1 ዜና መዋዕል 11:26-41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በሠራዊቱ ውስጥ የነበሩት ኃያላን ተዋጊዎች የሚከተሉት ናቸው፦ የኢዮዓብ ወንድም አሳሄል፣+ የቤተልሔሙ የዶዶ ልጅ ኤልሃናን፣+ 27 ሃሮራዊው ሻሞት፣ ጴሎናዊው ሄሌጽ፣ 28 የተቆአዊው የኢቄሽ ልጅ ኢራ፣+ አናቶታዊው አቢዔዜር፣+ 29 ሁሻዊው ሲበካይ፣+ አሆሐያዊው ኢላይ፣ 30 ነጦፋዊው ማህራይ፣+ የነጦፋዊው የባአናህ ልጅ ሄሌድ፣+ 31 ከቢንያማውያን+ ወገን የሆነው የጊብዓው የሪባይ ልጅ ኢታይ፣ ጲራቶናዊው በናያህ፣ 32 የጋአሽ+ ደረቅ ወንዞች* ሰው የሆነው ሁራይ፣ አርባዊው አቢዔል፣ 33 ባሁሪማዊው አዝማዌት፣ ሻአልቢማዊው ኤሊያህባ፣ 34 የጊዞናዊው የሃሼም ወንዶች ልጆች፣ የሃራራዊው የሻጌ ልጅ ዮናታን፣ 35 የሃራራዊው የሳካር ልጅ አሂዓም፣ የዑር ልጅ ኤሊፋል፣ 36 መከራታዊው ሄፌር፣ ጴሎናዊው አኪያህ፣ 37 ቀርሜሎሳዊው ሄጽሮ፣ የኤዝባይ ልጅ ናአራይ፣ 38 የናታን ወንድም ኢዩኤል፣ የሃግሪ ልጅ ሚብሃር፣ 39 አሞናዊው ጼሌቅ፣ የጽሩያ ልጅ የኢዮዓብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ናሃራይ፤ 40 ይትራዊው ኢራ፣ ይትራዊው ጋሬብ፣ 41 ሂታዊው ኦርዮ፣+ የአህላይ ልጅ ዛባድ፣
-