-
1 ሳሙኤል 14:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 የሳኦል ሚስት የአኪማዓስ ልጅ አኪኖዓም ነበረች። የሠራዊቱ አዛዥ ደግሞ አበኔር+ ሲሆን እሱም የሳኦል አጎት የኔር ልጅ ነበር።
-
-
2 ሳሙኤል 2:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 በመሆኑም አበኔር አሳሄልን እንደገና “እኔን ማሳደድህን ተው። እኔስ ለምን ልግደልህ? የወንድምህን የኢዮዓብንስ ፊት እንዴት ብዬ አያለሁ?” አለው።
-