-
ዘዳግም 27:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 “‘ጎረቤቱን አድብቶ በመጠበቅ የሚገድል የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)
-
-
መዝሙር 109:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ክፉዎችና አታላዮች በእኔ ላይ አፋቸውን ይከፍታሉና።
ስለ እኔ በሐሰተኛ አንደበት ይናገራሉ፤+
-
መዝሙር 109:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ልጆቹ* በየቦታው የሚቅበዘበዙ ለማኞች ይሁኑ፤
ከፈራረሰው መኖሪያቸው ወጥተው ምግብ ፍለጋ ይንከራተቱ።
-
-
-