2 ሳሙኤል 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የሳኦል ሠራዊት አለቃ የሆነው የኔር ልጅ አበኔር+ ግን የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን+ ወስዶ ወደ ማሃናይም+ አሻገረው፤